loader
ስፖርት ዜና

ስፖርት ዜና

ጆሴ ሞሪኒዮ በዚህ ሲዝን ቶፕ 4 ውስጥ ገብተው የማያጠናቅቁ ከሆነ እሳቸውን በማሰናበት ሞሪሲዮ ፖቸቲኖን ለመተካት እየተመለከቱ ነው::[ዘሰን]
.
ማንችስተር ዩናይትድ ከአሽሊ ያንግ ጋር እየተወያዩ ነው በኦልትራፎርድ የሚያቆየውን የ 1 አመት ኮንትራት ለማስፈረም::[ስካይ ስፖርት]
.
ሊቨርፑል የክለቡን የዝውውር ሪከርድ በጥሩ የዝውውር መስኮት በመስበር የባርሴሎናውን የዓለም ዋንጫ አሸናፊ ኦስማን ዴንቤሌን ማስፈረም ይፈልጋሉ::[ዘሰን]
.
ኤደርስን ስለ ማንቸስተር ደርቢ: "ከዩናይትዶች በእጥፍ
የተሻልን ነበርን። እንደውም በደንብ ወደፊት ገፍተን መጫወት ብንችል ኖሮ የጎሉ መጠን ከዚህም በላይ በሰፋ ነበር"(ሚረር)
.
ማንችስተር ዩናይትድ ስፔናዊዎቹን አማካይ ሁዋን ማታን እና አንደር ሄሬራ ሁለቱም ኮንትራታቸው በዚህ ክረምት መጨረሻ ስለሚጠናቀቅ አዲስ ኮንትራት ለማስፈረም ውይይት ጀምረዋል::[ስካይ ስፖርት]
.
የቀያይ ሴጣኖቹ የክንፍ መስመር ተጫዋች አሌክሲስ ሳንቼዝ በማንችስተር ዩናይትድ ተስፍ ቆርጡዋል እየተሰጠው ባለው አነስተኛ የመሰለፍ እድል በጥር ክለቡን መልቀቅ ይፈልጋል::[ኢቪኒንግ ስታንዳርድ]
.
የማንችስተር ዩናይትዱ አለቃ ጆሴ ሞሪኒዮ ተከላካዮቻቸውን ማርኮስ ሮሆን እና ኤሪክ ባዩን በጥሩ የዝውውር መስኮት በመሸጥ ከነሱ የሚገኘውን ገንዘብ ደግሞ ለአዲስ የመሀል ተከላካይ የማዋል እቅድ አላቸው::[ማንችስተር ኢቪኒንግ ኒውስ]
.
ሬያል ማድሪድ የቀድሞ ተጫዋቹን እና ግዜያዊ አሰልጣኝ የነበሩትን ሳንቲያጎ ሶላሬን እስከ 2021 የሚያቆያቸውን የሶስት አመት ኮንትራት አስፈርመዋቸዋል::
.
የአርሰናሉ ከ 18 አመት በታች ቡድን ውስጥ የሚጫወተው ቢን ኮትሬሌ የሀገሩን ልጅ እግር ጄደን ሳንቾን በመከተል ወደ ቦርሲያ ዶርትመንድ ሊያቀና ይችላል ምንም እንኩዋ የፈረንሳዩ ክለብ ማርሴም የተጫዋች ፈላጊ ቢሆንም::[ዘሰን]
.
የአሌክሲስ ሳንቼዝ ወኪል ከሬያል ማድሪድ ጋር ሊገናኝ ነው በጥሩ የዝውውር መስኮት ደንበኛውን እንዲያስፈርሙለት::[አስ]
.
አሌክሳንደር ላካዜቲ ከአርሰናል ክለብ ዶክተሮች ጋር
ጥልቅ ምክክር እና ቼክ አፕ ካደረገ በኃላ ከፈረንሳይ ብሄራዊ ቡድን ደርሶት የነበረውን ጥሪ ሳይቀበለው ቀርቷል። (Mail)
.
ጁቬንቱስ ለቦርሲያዶርትመንድ ፍላጎታቸውን አሳይተዋል እንግሊዛዊውን የክንፍ መስመር ተጫዋች ጄደን ሳንቾን ለማስፈረም::[ካልሺዮ መርካቶ]
.
የፓሪሴን ጀርመኑ የመስመር ተከላካይ ዳኒ አልቬስ ጫማውን ከመስቀሉ በፊት በእንግሊዝ ፕርሜርሊግ የመጫወት እቅድ እንዳለው ተናግሯል::[ቴሌግራፍ]
.
ቶተንሀም ለጣሊያኑ ክለብ ካግላሪ £35 million ለማቅረብ እየተመለከቱ ነው የ 21 አመቱን አማካይ ኒኮሎ ባሬላን ለማስፈረም::[ዘሰን]
.
ክሪስታል ፓላስ እና ፉልሀም በጥሩ የዝውውር መስኮት የፌነርባቼውን ቱርካዊ አማካይ ኦዛን ቱፍንን በውሰት ማስፈረም ይፈልጋሉ::[አክ ሳም]
.
እንደ ኬለን ምባፔ እምነት ፓሪሴን ጀርመን አሁንም የቻምፕዮን ሊግ ዋንጫን ለማሸነፍ ገና እንደሆነ ተናግሯል::[ጎል.ኮም]
.
የማንችስተር ዩናይትድ ኢላማ የሆነው የኢንተር ሚላኑ ተከላካይ ሚላን ሲኪነር በጣልያኑ ክለብ የሚያቆየውን አዲስ ኮንትራት ለመፈረም እንደተስማማ ወኪሉ ተናግሯል::[ጎል.ኮም]
.
የማንቸስተር ዩናይትድ ተጭዋቾች ጆዜ ሞሪንዎ አማካያቸውን ኒማንያ ማቲችን በቀጣዩ ጨዋታዎች ወደ ተጠባባቂ እንዲያወርዱት ይፈልጋሉ። (ታይም)
.
የሚሱት ኦዚል ወኪል ዶ/ር ኤርኩት ሶጉት ሚሱት ለሌላ
ክለቦች በነፃ የመፈረም እድል ነበረው ነገር ግን ኦዚል
አርሰናልን ይወዳል ይህ ቤቱ ነው በዚህም መቆየት
ይፈልጋል።ኦዚል ከኤሺያ በሳምንት £1 million እየተከፈለው
እንዲጫወት የቀረበለትን ጥያቄ ውድቅ በማድረግ ነው
በአርሰናል መቆየት ምርጫውን ያደረገው ሲል ተናግሯል።
:
ሜሱት ኦዚል ስለ በጎ አድራጎት ስራዎቹ: “በጣም አሳዛኝ
የልጅነት ታሪክ አለኝ። በጣም ደሃ አካባቢ ነው ያደኩት።
ምንም ነገር ማጣት ምን ያህል ጎጂ እንደሆነ በደንብ
እረዳለው። ስለዚህ ሁሌም ቢሆን የሆነ ነገር ካገኘሁ ከዛ ላይማካፈል እንዳለብኝ አስባለሁ። ይሄ የሁልጊዜም የህይወት መርሄ ነው" "እግርኳስን በጣም እወዳለሁ እግርኳስ የኔ መደሰቻዬ ነው። ለዛም ነው አሁን እምጫወተው። የለት ሆቢዬ የኔ ያሁኑ ስራዬ ለመሆን በቃ። ሆኖም ከሜዳ ውጪም ሌላ ህይወት እንዳለ
እረዳለሁ። ከዚህ ሜዳ እንደወጣሁ መደበኛ የሆነ ተራ
ህይወት አለኝ። እሱንም ሌሎችን በመርዳት ማሳልፈው አንዱ ነው"

✈️✈️✈️✈️✈️✈️✈️✈️✈️✈️✈️✈️

ስንታስ አስጎብኚ እና የጉዞ ወኪል

የፈለጉትን መረጃ ይጠይቁን
# የአውሮፕላን ትኬት
# የመኪና ኪራይ
# ቪዛ ማማከር
# ለበለጠ መረጃ
# ስ፡ቁ 0960367081/090930366718 ይደዉሉ
# Email :-Teshugech8974@gmail.com
# www.sintastourism.com ያገኙናል፡፡

ስፖርት ዜና

⚽️ክርስቲያኖ ሮናልዶ ባለፈው ሲዝን በላሊጋው ለሬያል ማድሪድ በ12 ጫወታ 4 ጎል እና 2 አሲስት አድርጎ ነበር።

⚽️ክርስቲያኖ ሮናልዶ

ስፖርት ዜና

????የእንግሊዝ ፕርሜርሊግ

1⃣-ሰርጂዮ አጉዌሮ-ማንችስተር ሲቲ
✔️አንድ ግብ ለማግባት በአማካይ 111 ደቂቃ ይፈጅበታል

ስፖርት ዜና

እንግሊዛዊው የቶተንሃም የ22 አመት ተጫዋች ዴሌ አሊ ከቶተንሃም ጋር ለተጨማሪ አመት የሚያቆየውን ስምምነት ለመፈረም ከጫፍ እንደደረሰ ተሰምቷል። (ስካይ ስፖርት) :

➥ የማንችስተር ዩናይትዱ የ22 አመት

ከስፖርት ትዝታዎች

 

★አበበ ቢቂላ በወቅቱ አጠራር በሸዋ ጠቅላይ ግዛት ፤በደብረብርሃን አውራጃ ፤ በቦነአ ምክትል ወረዳ ፤ጃቶ በሚባል ቀበሌ ከአባቱ ከአቶ ቢቂላ ደምሴና ከእናቱ ከወ/ሮ ውድነሽ በነበሩ ነሐሴ 30ቀን 1925 ዓ.ም

ስፖርት ዜና

ሮበን ሎፍተስ ቺክ የመጀመሪያው እንግሊዛዊ ተጫዋች ሆኑዋል በ UEFA የሊሮፓ ሊግ ሀትሪክ በመስራት በ 2014 ሀሪኬን ለቶተንሀም በእስትረስ ትሪፖሊ ላይ ከሰራቡኃላ።

ዜና ስፖርት

ዘወትር ማክሰኞ ከምሽቱ 2:00 - 3፡00 ሰዓት ይተላለፍ የነበረው ፕሮግራማችን Jtv በገጠመው የ system ችግር በዕለቱ ልናቀርበው የነበረው በተለይ በ13 ኛው የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ ዙሪያ ያዘጋጀነውን ዝግጅት ሳይተላለፍ

Africas fiercest football derbies

Great football derbies are not only found in Europe and the Americas. The African continent is also the home of fabulous football rivalries. The derby day is special, and the match is not only about winning three points, but it is more about glory, pride and supremacy.

Ivorian footballer Yaya Toure gets

Ivorian international footballer, Yaya Toure, has acquired British citizenship, according to his agent in a tweet posted on Wednesday.

Dimitry Seluk wrote: “My congratulations to Yaya Toure! He is a British citizen now. Today he received a document.” The player has yet to

World Cup: England have no plans of

England manager Gareth Southgate says he is not about to change his team’s approach for Wednesday’s World Cup semi-final against Croatia, saying he wants the “same again” from his young side.

Although Croatia are the most difficult opponent England

Lions of Teranga vs. Samurai Blue

Japan and Senegal know the winners of this clash will almost certainly guarantee a place in the knockout stages at Russia 2018.

Senegal produced an impressive all-round display to see of Poland in their opening match and will be confident of adding a second win against their rivals from Asia.

But having shocked ten-man

Top Headlines

Ethiopia

Top News

International

Top News