loader
ስፖርት ዜና

ስፖርት ዜና

እንግሊዛዊው የቶተንሃም የ22 አመት ተጫዋች ዴሌ አሊ ከቶተንሃም ጋር ለተጨማሪ አመት የሚያቆየውን ስምምነት ለመፈረም ከጫፍ እንደደረሰ ተሰምቷል። (ስካይ ስፖርት) :

➥ የማንችስተር ዩናይትዱ የ22 አመት የመስመር አጥቂ አንቶኒ ማርሲያል ከክለቡ የቀረበለትን አዲስ ኮንትራት ሳይቀበለው ቀረ። (ስካይ ስፖርት) :

➥ ቶተንሃም በባርሴሎና መጥፎ የሚባል ጊዜ እያሳለፈ ያለውን የ21 አመት ብራዚላዊ ማልኪልምን በጥር የተጫዋቾች ዝውውር መስኮት ለማዘዋወር ይፈልጋል። (ኮሬሮ ዴሊ ስፖርት) : ➥ የአርሰናሉ የ27 አመቱ ዌልሳዊ አሮን ራምሴይ ከአርሰናል ቢወጣ ወደ ሰሜን ለንደን ተቀናቃኛቸው ቶተንሃም እንደማይገባ አረጋግጧል። በተጨማሪም አርሰናል አቅርቦለት የነበረው ኮንትራት ለምን እንደተወው እንደማያውቅ ተናግሯል። (ዘ ሰን) : ➥ የቀድሞ የሪያል ማድሪድ ፕሬዝዳንት ራሞን ካልዴሮን እንዳሉት የማንችስተር ዩናይትዱ አሰልጣኝ ሞውሪንሆ በቅርብ ወይም ከትንሽ ቆይታ ቡሃላም ቢሆን ሪያል ማድሪድን ማሰልጠናቸው አይቀርም።(ኢ.ኤስ.ፒ.ኤን) :

➥ የቼልሲው የ22 አመቱ ሎፍተስ ቺክስ ወደ ውሰት መመለስ እንደማይፈልግ ተናግሪ በቼልሲ ውስጥ በመቆየት ከማውሪሲዮ ሳሪ ስር በመሆን መማር እንደሚፈልግ ተናግሯል። (ስታንዳርድ ) :

➥ በማንችስተር ዩናይትድ እየታደነ የሚገኘው የፊዮሬንቲናው የ21 አመት ሰርቢያዊ ተከላካይ ኒኮላ ሚሊንኮቪችን ለመውሰድ ባየር ሙኒክም እንደሚፈልገው ተረጋግጧል፤ ሆኖም ፊዮሬንቲና ከ £50 ሚሊዮን ያነሰ አይሸጡትም። (ካልቺዮ ሜርካቶ) :

➥ አርሰናልና ማንችስተር ዩናይትድ ለሮማው የ21 አመት ተስፈኛው ቱርካዊ ቼንጊዝ ኡንዴር ዝውውር ለማስፈፀም ከሮማ በገንዘብ ጉዳይ ስምምነት ላይ ለመድረስ በፉክክር ላይ ናቸው። (ሚረር) :

➥ የቀድሞው የአርሰናል ስራ አስፈፃሚ ኢቫን ጋዚዲዝ በሚቀጥለው ሳምንት የኢሲ ሚላን ስልጣናቸውን ሲረከቡ አርሰን ቬንገርን ወደ ኤሲ ሚላን የማምጣት ሃሳብ እንዳላቸው እየተነገረ ነው። (ኤክስፕሬስ) :

➥ ማንችስተር ሲቲ የ19 አመቱን ወጣት ብራሂም ዲያዝን በነፃ ሊያጣ ተቃርቧል፤ ተጫዋቹ ኮንትራቱ የሚጠናቀቀው በዚህ ውድድር አመት ማብቂያ ሲሆን እስካሁን ማራዘሚያ አልቀረበለትም። ተጫዋቹን ዶርትመንድና ሪያል ማድሪድ ይፈልጉታል። (ኢ.ኤስ.ፒ.ኤን) :

➥ የቀድሞ የማንችስተር ዩናይትድ ባለታሪክ ኤሪክ ካንቶና እንዳለው፤ " እየተጎዳሁ ነው፤ ጉዳቴን የሚያባብሰው ደግሞ ማንችስተር ሲቲ ግሩም ጨዋታ ሲጫወት ማየት ነው..." በማለት ሞውሪንሆ እያለ የማንችስተርን ጨዋታ ማየት እንዳላስቻለው ጠቅሶ ይህ አሰልጣኝ ማንችስተርን መልቀቅ እንዳለበት ተናግሯል ሪያን ጊግስ ደግሞ የማንችስተር አሰልጣኝ መሆን ይችላል በማለት አስተያየቱን አክሏል። :

➥ በተቃራኒው የቀድሞው የማንችስተር ፉልባክ የአሁኑ የስካይ ስፖርት ተንታኝ ጋሪ ኔቭል አሁን ሞውሪንሆ የገጠማቸው ችግር ያለና የሚያጋጥም እንደሆነ ተናግሮ በሱ ጊዜ አሌክስ ፈርጉሰንም ተመሳሳይ የውጤት ማጣት እንዳጋጠማቸው ከ2003-2006 አመትን በመጥቀስ ከሞውሪንሆ ጎን እንደሆነ አስተያየቱን ገልጿል። :

➥ የሊቨርፑሉ አሰልጣኝ የርገን ክሎፕ ባለፈው አመት የቻምፒየንስ ሊግ ግማሽ ፍፃሜ ከሮማ ጋር ባደረጉት የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ ጉዳት የደረሰበት የሊቨርፑሉ ደጋፊ ሾን ኮክስ £5 ሺህ መርዳታቸው ታወቀ።(ስታንዳርድ) :

➥ የቀድሞው የሪያል ማድሪድ አሰልጣኝ ማኑኤል ፔሌግሪኒ የዘንድሮ ኤልክላሲኮ ያለ ሮናልዶና ሜሲ የሚደረግ በመሆኑ ትኩረቱ የወረደ እንደሚሆን ተናግረዋል፤ ጨምረውም ሮናልዶ ማድሪድን መልቀቁ እስካሁንም ማመን እንዳልቻሉ ገልፀዋል። (ስታንዳርድ)

ስፖርት ዜና

⚽️ክርስቲያኖ ሮናልዶ ባለፈው ሲዝን በላሊጋው ለሬያል ማድሪድ በ12 ጫወታ 4 ጎል እና 2 አሲስት አድርጎ ነበር።

⚽️ክርስቲያኖ ሮናልዶ

ስፖርት ዜና

ጆሴ ሞሪኒዮ በዚህ ሲዝን ቶፕ 4 ውስጥ ገብተው የማያጠናቅቁ ከሆነ እሳቸውን በማሰናበት ሞሪሲዮ ፖቸቲኖን ለመተካት እየተመለከቱ ነው::[ዘሰን]
.
ማንችስተር

ስፖርት ዜና

????የእንግሊዝ ፕርሜርሊግ

1⃣-ሰርጂዮ አጉዌሮ-ማንችስተር ሲቲ
✔️አንድ ግብ ለማግባት በአማካይ 111 ደቂቃ ይፈጅበታል

ከስፖርት ትዝታዎች

 

★አበበ ቢቂላ በወቅቱ አጠራር በሸዋ ጠቅላይ ግዛት ፤በደብረብርሃን አውራጃ ፤ በቦነአ ምክትል ወረዳ ፤ጃቶ በሚባል ቀበሌ ከአባቱ ከአቶ ቢቂላ ደምሴና ከእናቱ ከወ/ሮ ውድነሽ በነበሩ ነሐሴ 30ቀን 1925 ዓ.ም

ስፖርት ዜና

ሮበን ሎፍተስ ቺክ የመጀመሪያው እንግሊዛዊ ተጫዋች ሆኑዋል በ UEFA የሊሮፓ ሊግ ሀትሪክ በመስራት በ 2014 ሀሪኬን ለቶተንሀም በእስትረስ ትሪፖሊ ላይ ከሰራቡኃላ።

ዜና ስፖርት

ዘወትር ማክሰኞ ከምሽቱ 2:00 - 3፡00 ሰዓት ይተላለፍ የነበረው ፕሮግራማችን Jtv በገጠመው የ system ችግር በዕለቱ ልናቀርበው የነበረው በተለይ በ13 ኛው የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ ዙሪያ ያዘጋጀነውን ዝግጅት ሳይተላለፍ

Africas fiercest football derbies

Great football derbies are not only found in Europe and the Americas. The African continent is also the home of fabulous football rivalries. The derby day is special, and the match is not only about winning three points, but it is more about glory, pride and supremacy.

Ivorian footballer Yaya Toure gets

Ivorian international footballer, Yaya Toure, has acquired British citizenship, according to his agent in a tweet posted on Wednesday.

Dimitry Seluk wrote: “My congratulations to Yaya Toure! He is a British citizen now. Today he received a document.” The player has yet to

World Cup: England have no plans of

England manager Gareth Southgate says he is not about to change his team’s approach for Wednesday’s World Cup semi-final against Croatia, saying he wants the “same again” from his young side.

Although Croatia are the most difficult opponent England

Lions of Teranga vs. Samurai Blue

Japan and Senegal know the winners of this clash will almost certainly guarantee a place in the knockout stages at Russia 2018.

Senegal produced an impressive all-round display to see of Poland in their opening match and will be confident of adding a second win against their rivals from Asia.

But having shocked ten-man

Top Headlines

Ethiopia

Top News

International

Top News