loader
ከስፖርት ትዝታዎች

ከስፖርት ትዝታዎች

 

★አበበ ቢቂላ በወቅቱ አጠራር በሸዋ ጠቅላይ ግዛት ፤በደብረብርሃን አውራጃ ፤ በቦነአ ምክትል ወረዳ ፤ጃቶ በሚባል ቀበሌ ከአባቱ ከአቶ ቢቂላ ደምሴና ከእናቱ ከወ/ሮ ውድነሽ በነበሩ ነሐሴ 30ቀን 1925 ዓ.ም ተወለደ ፡፡
★እንደ አካባቢው የገበሬ ልጆች ሁሉ በልጂነቱ የፈረስ ጉግስ ፤ የገና ጨዋታና ሩጫን ያዘወትር ነበር ፡፡ በጣም ሯጭ ስለነበረ «ጭልፊት» የሚል ቅፅል ስም ተሰጦታል ፡፡
አበበ ሚያዚያ 12 ቀን 1945 ዓ.ም በውትድርና ተቀጠረ ፡፡ ለስድስት ወራት የውትድርና ትምህርት ከተከታተለ በኃላ በ5ኛ ሻለቃ ምድብ ተደለደለ ፡፡

????ግርማዊ ጃንሆይ በተገኙበት በአዲስ አበባ ስታዲየም በተደረገው የጦር ኃይሎች ውድድር አበበ በማራቶን አንደኛ ወጣ ፡፡ ለዓመታት በዋሚ ቢራቱ ተይዞ የቆየው ሪከርድ በመስበሩ ከንጉሱ እጅ ሜዳሊያ፣ ዋንጫ እና ልዩ ሽልማት በማግኘቱ ስፖርትን በእጅጉ አፈቀረ ፡፡

⇄አበበ በሮም ኦሎምፒክ ጳጉሜ 5 1952 ዓ.ም ከ68 ታዋቂ የማራቶን ሯጮች ጋር በባዶ እግሩ እሩጦ 2፡15፡16፡2 ሰከንድ 1ኛ ወጣ ፡፡
ዓለም ጉድ አለ ፡፡ ኢትዮጵየያ የት እንደሆነች የማያውቁ ሰዎች የዓለም ካርታን ማገላበጥ ጀመሩ ፡፡ኢትዮጵያ ብቻ ሳትሆን አፍሪካም ለመጀመሪያ ጊዜ በማራቶን የወርቅ ሜዳሊያና አዲስ ሪከርድ አስመዘገበች ፡፡

አበበ በ1957 ዓ.ም በቶክዮ ኦሎምፒክ በማራቶን በመካፈል 2 ፡12፡11፡2 ሰከንድ አንደኛ ከመሆኑም በላይ የማራቶን ክብረ ወሰን ሰበረ ፡፡ አበበ በኦሎምፒክ ብቻ ሳይሆን በተለያዩ አገሮች ኢንተርናሽናል ውድድሮችን አድርጎ 26 ጊዚያት በማሸነፍ የወርቅ ሜዳሊያዎችን ለሀገሩ ማስገኘት ችሏል ፡፡

አበበ መጋቢት 15 ቀን 1961 ዓ.ም ከአዲስ አበባ 70 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በደረሰበት የመኪና አዳጋ ጉዳት ደረሰበት ፡፡
ሻምበል አበበ የአካል ጉዳተኛ ከሆነም በኃላ በተለያዩ ኢንተርናሽናል ውድድሮች ተካፍሏል ፡፡

☞ሻምበል አበበ ጤንነት በየጊዜው እየተናጋ ሂዶ ጥቅምት 15 ቀን 1966 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡45 ሰዓት ላይ አርፎ ጥቅምት 16 1966 ዓ.ም ቤተሰቦቹ ፣ወዳጆቹ እና አድናቂዎቹ በተገኙበት በቅዱስ ዮሴፍ ቤተክርስቲያን ተቀበረ ፡፡
ልክ ዘንድሮ ጥቅምት 15 ቀን 2011 ዓም በሞት ካጣነው 45 ዓመቱ መሆኑን የወጣቶችና ስፖርት ሚኒስቴር አውስቶናል። ጀግናው ሻምበል አበበ ቢቂላ ሀገራችን ስሟ በዓለም የታሪክ መዝገብ በወርቅ እንዲፃፍ ያደረክ ባለውለታችን ሁሌም እናስታውስሀለን!!
 

ስፖርት ዜና

⚽️ክርስቲያኖ ሮናልዶ ባለፈው ሲዝን በላሊጋው ለሬያል ማድሪድ በ12 ጫወታ 4 ጎል እና 2 አሲስት አድርጎ ነበር።

⚽️ክርስቲያኖ ሮናልዶ

ስፖርት ዜና

ጆሴ ሞሪኒዮ በዚህ ሲዝን ቶፕ 4 ውስጥ ገብተው የማያጠናቅቁ ከሆነ እሳቸውን በማሰናበት ሞሪሲዮ ፖቸቲኖን ለመተካት እየተመለከቱ ነው::[ዘሰን]
.
ማንችስተር

ስፖርት ዜና

????የእንግሊዝ ፕርሜርሊግ

1⃣-ሰርጂዮ አጉዌሮ-ማንችስተር ሲቲ
✔️አንድ ግብ ለማግባት በአማካይ 111 ደቂቃ ይፈጅበታል

ስፖርት ዜና

እንግሊዛዊው የቶተንሃም የ22 አመት ተጫዋች ዴሌ አሊ ከቶተንሃም ጋር ለተጨማሪ አመት የሚያቆየውን ስምምነት ለመፈረም ከጫፍ እንደደረሰ ተሰምቷል። (ስካይ ስፖርት) :

➥ የማንችስተር ዩናይትዱ የ22 አመት

ስፖርት ዜና

ሮበን ሎፍተስ ቺክ የመጀመሪያው እንግሊዛዊ ተጫዋች ሆኑዋል በ UEFA የሊሮፓ ሊግ ሀትሪክ በመስራት በ 2014 ሀሪኬን ለቶተንሀም በእስትረስ ትሪፖሊ ላይ ከሰራቡኃላ።

ዜና ስፖርት

ዘወትር ማክሰኞ ከምሽቱ 2:00 - 3፡00 ሰዓት ይተላለፍ የነበረው ፕሮግራማችን Jtv በገጠመው የ system ችግር በዕለቱ ልናቀርበው የነበረው በተለይ በ13 ኛው የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ ዙሪያ ያዘጋጀነውን ዝግጅት ሳይተላለፍ

Africas fiercest football derbies

Great football derbies are not only found in Europe and the Americas. The African continent is also the home of fabulous football rivalries. The derby day is special, and the match is not only about winning three points, but it is more about glory, pride and supremacy.

Ivorian footballer Yaya Toure gets

Ivorian international footballer, Yaya Toure, has acquired British citizenship, according to his agent in a tweet posted on Wednesday.

Dimitry Seluk wrote: “My congratulations to Yaya Toure! He is a British citizen now. Today he received a document.” The player has yet to

World Cup: England have no plans of

England manager Gareth Southgate says he is not about to change his team’s approach for Wednesday’s World Cup semi-final against Croatia, saying he wants the “same again” from his young side.

Although Croatia are the most difficult opponent England

Lions of Teranga vs. Samurai Blue

Japan and Senegal know the winners of this clash will almost certainly guarantee a place in the knockout stages at Russia 2018.

Senegal produced an impressive all-round display to see of Poland in their opening match and will be confident of adding a second win against their rivals from Asia.

But having shocked ten-man

Top Headlines

Ethiopia

Top News

International

Top News