loader
በንጉሠ ነገሥቱ የመጨረሻ ዘመነ ንግሥና ኮረኔል አጥናፉ አባተ ወታደሮችን ወደ አዲስ አበባ ጠርተው የደመውዝ ጭማሪ እንዲጠይቁ አስደረጉ። ጥያቄው ተቀባይነት አግኝቶ ወታደሩ ወደ ካምፑ ይመለሳል። የንጉሠ ነገሥቱ ሥልጣናቸው በአመፅ እና ተቃውሞ እየደከመ ባለበት ብዙም ሳይቆይ ኮረኔል አጥናፉ ተመሳሳይ ጥያቄ ያለው ወታደር ወደ ንጉሠ ነገሥቱ አምጥተው እንዲያነጋግሩኣቸው አደረጉ። በዚህ ሰዓት ወታደሩ ፍላጎቱን አገኘ፦ ሥልጣን

በንጉሠ ነገሥቱ የመጨረሻ ዘመነ ንግሥና ኮረኔል አጥናፉ አባተ ወታደሮችን ወደ አዲስ አበባ ጠርተው የደመውዝ ጭማሪ እንዲጠይቁ አስደረጉ። ጥያቄው ተቀባይነት አግኝቶ ወታደሩ ወደ ካምፑ ይመለሳል። የንጉሠ ነገሥቱ ሥልጣናቸው በአመፅ እና ተቃውሞ እየደከመ ባለበት ብዙም ሳይቆይ ኮረኔል አጥናፉ ተመሳሳይ ጥያቄ ያለው ወታደር ወደ ንጉሠ ነገሥቱ አምጥተው እንዲያነጋግሩኣቸው አደረጉ። በዚህ ሰዓት ወታደሩ ፍላጎቱን አገኘ፦ ሥልጣን

 

ያ ወታደር ደርግ ነበር። ቀዳማዊ ኃይለሥላሴን ከሥልጣን አውርደው እሥር ቤት ከተቱኣቸው። እራሳቸው መንግሥት ሆነው እርፍ አሉ።

ኮረኔል አጥናፉም በደርግ ማዕከላዊ ኮሚቴ (ሸንጎ) የተወሰነውን የንጉሠ ነገሥቱ የመጨረሻ እጣ ፈንታ ፈርመው ያጸደቁት ሰው ናቸው። እንዲገደሉ የፈረሙት እሳቸው ናቸው።

የመንግሥቱ ኃይለማሪያም እጅግ የቅርብ ሰው እንደሆኑ የሚታወቁት ኮረኔል አጥናፉ የሴራ ፖለቲካው ግን እሳቸውንም በመንግሥቱ እጅ አስበላቸው። 
የሴራ ፖለቲካ ታሪካችንን ሞልቶታል። ከእውቀት እና የሐሳብ ፍጭት ይልቅ ሴራ እና አሻጥር እጅግ የሚገልጸው የሀገራችን ፖለቲካ ዛሬም ክፉ እንድናስብ ያስገድደናል። 
የሴራ ፖለቲካን ስለምናውቀው፣ ስለጎዳን እንዳይደገም እንጂ ሐገርን ስለማንወድ አይደለም። ይልቁንም ስለምንወዳት፣ ስለምንሳሳላት እና ክፏን ላለመስማት ነው። ታሪክ እራሱን ደግሞ እንደገና ሌላ ሸፍጥ እንዳይውቅጠን ነው። ዋጋ እንዳንከፍል ነው። እንዳንባላ ነው። 
ታዋቂው ጸሐፊ Mark Twain እንዲህ ብሎነበር። 
"If there is one thing we learn from history is that we don't learn from it".

የዛሬውን ትዕይንት ዝም ብዬ ማለፍ አልቻልኩም። ተሳስታችኋልና Push Up እንሥራ ብሎ ፈሊጥ የለም። ድክሞሃል ማለት ነው። Military is known for its most strict chain of commands. "እግረመንገዳች" ብሎ ነገር የለም። የOperation ሹም ያለው ክፍለጦር "እግረመንገዴን" ብሎ ከነትጥቁ በርህ ላይ ከች አይልም። 
ራስህን ፈትሽ። ቀዳዳውን ድፈነው። ያልበሰለውን ባቄላ አታኝከው፤ ትፋው።

የመንግሥትን ጠንቻ ????ለማጠንከር በድንብ Push Up ሥራ። በድርድር ጠረጴዛ በዝረራ እንድታሸንፍ በIdeolgue ራስህን ዙሪያ ገባ ሙላ፣ ቀልጣፋ እና ጥራት ያለው ፖሊሲ ቀርፀህ ሕዝብን ለማገልገል Strategist ይኑርህ። Watchdogህ በተጠንቀቅ ይቁሙልህ።

Militant Democracy ታክቲካሊ ሀገርን ሊታደግ እንደሚችል በሕልም ይገለጥልህ። ይሄ ምኜቴ ነው።

አንተ እኮ ብለሃል ...."ወታደር ስለሆንኩም ነው መሠለኝ"... 
በቃ ወታደርም፣ ቢሮክራትም፣ ኢንተልጀንስ ባልሙያም ሁን...አገልግል። 
---
ደግሞ እኮ የረሳሁልህ እንዳይመስልህ..አርቲስቶችን ሰብስበህ እንዳሰለጠንካቸው። "አንድ የሚናገር የአርት ነገር ቢኖርው ነው" ብዬ ነበር። ትክክል ነበርኩ ፥ ተውነኽዋል ዛሬ። ጸዴ ነበር! ????????

Push Up ሥራ በድንብ!

ወጣት ስለሆንክ ነው መሠለኝ "አንተ" ብለህ አናግረው እያለኝ ነው።

በል እኔም ቦርጬ በየጧቱ እያመለጠኝ ነው Push Up ልሥራ።
Abbichuu Nagaa Nagaa

Rachid Nekkaz will do anything to be

In 2007, Rachid Nekkaz’s bid to become president of France failed as he fell short of the 500 endorsements from people holding political office, required to contest.

In 2019, Rachid Nekkaz’s bid to become president of Algeria, failed even though he raised the 60,000 voter signatures required to

የአዲስ አበባ ፖሊስ

 ፖሊስ የሰጠውን ማስጠንቀቂያ ተላልፎ ሰልፍ የሚወጣ ካለ እርምጃ ይወሰዳል ብሏል። የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን በነገው ዕለት በከተማዋ እምብርት መስቀል አደባባይ ሰላማዊ ሰልፍ ለማድረግ ጥያቄ እንዳልቀረበ

የእሁድ የካቲት 10 ቀን

በአማራ ክልል ከጎንደር እስከ መተማ በተዘረጋው አውራ ጎዳና ሰዎች እንደሚታፈኑ እና መኪናዎችም በጥይት እንደሚመቱ አንድ የክልሉ ከፍተኛ ባለስልጣን ተናገሩ። በዚህ መንገድ በአምስት ኪሎ ሜትር ክልል በግልም

ኢትዮጵያዊው ሳሙኤል


ባለፈው ሳምንት ክብረ-ወሰኑን ለማሻሻል 0.01 ሰከንድ ብቻ ሲቀረው ውድድሩን ያጠናቀቀው ሌላው ኢትዮጵያዊ ዮሚፍ ቀጀልቻ ሁለተኛ ሆኖ አጠናቋል። ዮሚፍ በዚህ ውድድር የዓለም ክብረ-ወሰንን የማሻሻል ዕቅድ

ወደ ደቡብ አፍሪቃ

ይሁን እና እስካሁን ቤተሰቦቻቸውን ለማግኘት እየጠበቀ እንደነበር ገልጿል። ሟቾቹ በሙሉ ወንዶች መሆናቸውን ኤምባሲው ጠቁሟል። አስከሬኑ ወደ ኢትዮጵያ ያልተላከበትን ምክንያት ኤምባሲዉ አልገለፀም።

(ፎቶ

አረና የወሰን እና

በትግራይ ክልል የሚንቀሳቀሰው አረና ተቃውሞውን እና ጥያቄውን ያሰማው የፓርቲው ማዕከላዊ ኮሚቴ ዛሬ በመቀሌ ከተማ ካካሄደው መደበኛ ስብሰባ በኋላ በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ ነው። ፓርቲው በፌደራል መንግስት

ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ

ባለፈው ሰኔ የተቋቋመው ይህ ኮሚቴ ልዩ ትኩረት ሰጥቶ ካጠናቸው ሶስት ጉዳዮች አንዱ የመጅሊስ መዋቅር እና ምርጫ ጉዳይ መሆኑን በዛሬው መግለጫው አስታውቋል። የኮሚቴው ሰብሳቢ ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ኡመር ኢድሪስ

የረቡዕ የካቲት 6 ቀን 2011

- የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ግንባታ ያልጀመሩ እና መሠረት ብቻ አውጥተው ወደ ግንባታ ያልገቡ የሪልስቴት ኩባንያዎችን ቦታን ለመንጠቅ ወሰነ። አስተዳደሩ «ተመላሽ አደርጋለሁ» የሚለዉ ቦታ ለከተማይቱ

ኢትዮጵያ ለዓለም ንግድ

ለአፍሪቃ ኅብረት ስብሰባ ወደ አዲስ አበባ የተጓዙት ዋና ዳይሬክተሩ ከኢትዮጵያ መንግሥት ባለሥልጣናት ጋር ተገናኝተው በሒደቱ ላይ መወያየታቸውን በትዊተር ገፃቸው ባሰፈሩት መረጃ አስታውቀዋል። ከሮቤርቶ

በአዲስ አበባ ከተማ

አጣሪ ኮሚቴው በጉዳዩ ላይ ያጠናቀረውን ጥናት በዛሬው ዕለት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከፍተኛ ባለሥልጣናት በተገኙበት አቅርቧል። በጥናቱ መሠረት ከ120 ኩባንያዎች 19 በአግባቡ ሥራቸውን በማከናወን ላይ