loader
በአማራ ክልል እስካሁን ተማሪዎችን መዝግበው ያላጠናቀቁ ትምህርት ቤቶች መኖራቸው ለትምህርቱ ዘርፍ የተሰጠው ትኩረት አናሳ እንደሆነ አመላካች ነው ሲሉ የክልሉ ምክር ቤት ጉባኤተኞች ተናገሩ፡፡ ጉባኤተኞቹ ይህን የተናገሩት ትላንት ጥቅምት 23 በተጀመረው የአማራ ክልል ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤ ላይ ነው።

በአማራ ክልል እስካሁን ተማሪዎችን መዝግበው ያላጠናቀቁ ትምህርት ቤቶች መኖራቸው ለትምህርቱ ዘርፍ የተሰጠው ትኩረት አናሳ እንደሆነ አመላካች ነው ሲሉ የክልሉ ምክር ቤት ጉባኤተኞች ተናገሩ፡፡ ጉባኤተኞቹ ይህን የተናገሩት ትላንት ጥቅምት 23 በተጀመረው የአማራ ክልል ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤ ላይ ነው።

የክልሉ ምክር ቤት በትናንትና ውሎው የክልሉን የትምህርት ዘርፍ ዓመታዊ አፈፃፀም ገምግሟል፡። የምክር ቤት አባላት እንደጠቆሙት በክልሉ ለትምህርቱ ዘርፍ ተገቢው ትኩረት ባለመሰጠቱ በትምህርት ጥራት ላይ ተጽዕኖ እያመጣ ነው፡፡ የተማሪዎች ውጤት ግሽበት፣ ምቹ የመማር ማስተማር አለመኖር፣ የመምህራን ከሙያቸው ውጭ እንዲሰሩ መደረግ፣ የተማሪዎች ምዝገባ እስካሁን በአንዳንድ ትምህርት ቤቶች አለመፈፀም፣ የቤተ ሙከራ እጥረት፣ የፕላዝማ ቴሌቪዥን ብልሽት፣ የመጽሐፍት እና የመምህራን እጥረት በምክር ቤት አባላት እንደዋና ችግር ተነስተዋል፡፡
 
ለተነሱት ችግሮች ማብራሪያ የሰጡት የአማራ ክልል የትምህርት ቢሮ ኃላፊ ዶ/ር ይልቃል ከፍአለ የተነሱት ችግሮች ትክክለኛ መሆናቸውን ጠቁመው “ከባለድርሻ አካላት ጋር በመተጋገዝ መፍትሄ ይፈለጋል” ብለዋል፡፡ የትምህርት ቤቶች በወቅቱ ተማሪዎችን መመዝገብ አለመቻል ዋና ምክንያት “የትምህርት ቤቶችና የወላጆች ጥምረት መላላቱ” መሆኑን ተናግረዋል፡፡ “ፈጥነን ችግሩን ካልፈታን ምዝገባቸውን እስከ ታህሳስ ሊወስዱ የሚችሉ ትምህርት ቤቶች ይኖራሉ” ሲሉም ስጋታቸውን ለምክር ቤቱ አባላት ገልጸዋል፡፡
(ፎቶ፦ ዓለምነው መኮንን - ባሕርዳር)

የዓለም ዜና ፤ ኅዳር 4፤

ቁጥጥር ስር የዋሉት የሜቴክ የቀድሞ ዋና ዳይሬክተር ሜጄር ጀነራል ክንፈ ዳኘው እጃቸዉ በካቴና ታስሮ ከተያዙበት ቦታ በሄሌኮፕተር ወደ አዲስ አበባ ተወሰዱ። ሜጄር ጀነራል ክንፈ በ 48 ሰዓታት ዉስጥ ፍርድ ቤት

የቀድሞ የብሄራዊ

በአዲስ አበባ ብቻ ከሰባት በላይ ስዉር እስር ቤቶች እንደሚገኙም በምሳሌኔት ጠቅሰዋል። ተጠርጣሪዎቹን ብዙ ግዜ በአምቡላንስ እንደሚያጓጉዟቸዉ ከተያዙ በኋላ አይናቸዉን በመሸፈን ለረዥም ጊዜ እንዲቆዩ

በሞጆ የደረቅ ወደብ

በገቢዎች ሚኒስትር የኮሙዩኒኬሼን ጉዳይ ኃላፊ አቶ ኤፍሬም መኮንን ለDW እንደተናገሩት የምግብ ዘይቱን ያስመጡት ነጋዴዎች የዕቃ ማጠራቀሚያ ኮንቴይነሮችን በቀጣይ ቀናት ካላነሱ ተወርሶ ለሽያጭ በጨረታ መልክ

ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ

ለዚህ ዉይይትም «በቅርቡ በዉስን ወታደሮች የተከሰተዉን ከወታደራዊ ዲሲፕሊን ያፈነገጠ ድርጊት እንደ መነሻ መወሰዱ» በመግለጫዉ ተጠቅሷል። ባለፈው መስከረም 30 ወደ  240 የሚጠጉ ወታደሮች «የደሞዝ

የኤርትራው ፕሬዚዳንት

የፕሬዚዳንቱ የጎንደር ከተማ ጉብኝት ለአንድ ቀን እንደሚቆይ የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት ጠቅሷል። የማኅበራዊ መገናኛ ዘዴ ተጠቃሚዎች የኤርትራው ፕሬዝዳንት በአጭር ጊዜ ኢትዮጵያ ውስጥ ተደጋጋሚ ጉብኝት ለምን

እጅግ በፍጥነት

የአማራ ክልል የአካባቢ የደንና ዱር እንስሳት ጥበቃና ልማት ባለሥልጣንን ጠቅሶ የአማራ መገናኛ ብዙኃን እንደዘገበው፦ አርሶ አደሮች ዛሬ እምቦጭ አረምን ሲያርሙ ውለዋል። ከ5,300 ሄክታር የሚበልጥ የጣና ሐይቅን

በደቡብ ክልል፤

በከምባታ ጠምባሮ ዞን የወረዳ ጥያቄ ያነሳችው አዲሎ የተባለችው ቀበሌ ውስጥ ትናንት፣ ጠምባሮ በተባለችው ወረዳ ላይ ደግሞ ከትናንት በስትያ ሰልፍ ነበር ብለዋል። ጠምባሮ ከተማ ራሱን ችሎ ጠምባሮ ከተማ አስተዳደር

ጡት እና የማሕጸን

ጡት እና የማሕጸን ካንሰር
ሴቶችን ከሚያጠቁ የካንሰር ዓይነቶች የጡት ካንሰር ግንባር ቀደም መሆኑ ይነገራል። የዓለም የጤና ድርጅት እንደሚለው በመላው ዓለም በየዓመቱ ሁለት ሚሊየን ገደማ ሴቶች በጡት ካንሰር

ኢትዮጵያን ጨምሮ

ዩናይትድ ስቴትስ ውስጥ በፕሬዚዳንቱ የአራት ዓመት የሥልጣን ዘመን አጋማሽ፥ በተለምዶ በየአራት ዓመቱ ጥቅምት ወር ላይ በሚካሄደው ምርጫ (mid-term elections) ሶማሊያዊቷ ኢልሀን ዖማር አሸንፋለች። ከ36 ዓመቷ የሚኒሶታ

የኦሮሞ ዲሞክራሲያዊ

የኦሮሞ ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ /ኦዴፓ/ የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባል የሆኑት አቶ ሽመልስ አብዲሳ በሚኒስትር ማዕረግ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ኃላፊ ሆኖ መሾማቸዉን ዘገባዎች አመለከቱ። አዲሱ ተሿሚ የጠቅላይ

Top Headlines

Ethiopia

Top News

International

Top News